ነህምያ 12:38 NASV

38 ሁለተኛው የመዘምራን ቡድን በስተ ግራ በኩል ሄደ፤ እኔም ከከፊሉ ሕዝብ ጋር ሆኜ በቅጥሩ ግንብ ላይ፣ የእቶኑን ግንብ በማለፍ እስከ ሰፊው ቅጥር ተከተልኋቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 12:38