ነህምያ 12:44 NASV

44 በዚያን ቀን ስጦታው፣ በኵራቱና ዐሥራቱ የሚቀመጥበት ዕቃ ቤት የሚጠብቁ ሰዎች ተሾሙ። እነርሱም በየከተሞች ዙሪያ ከሚገኙት የእርሻ ቦታዎች ሕጉ በሚያዘው መሠረት የካህናቱንና የሌዋውያኑን ድርሻ ወደ ዕቃ ቤቱ ማምጣት ነበረባቸው፤ ይሁዳ በሚያገለግሉ ካህናትና ሌዋውያን ደስ ተሰኝተው ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 12:44