ነህምያ 12:45 NASV

45 እንደ መዘምራኑና በር ጠባቂዎቹ ሁሉ፣ እነዚህም የአምላካቸውን አገልግሎትና የመንጻቱን ሥርዐት በዳዊትና በልጁ በሰሎሞን ትእዛዝ መሠረት ፈጸሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 12:45