ነህምያ 13:1 NASV

1 በዚያም ቀን የሙሴን መጽሐፍ ከፍ ባለ ድምፅ ለሕዝቡ አነበቡ፤ አሞናዊም ሆነ ሞዓባዊ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ ፈጽሞ እንዳይገባ የሚከለክል ተጽፎ ተገኘ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 13:1