ነህምያ 13:2 NASV

2 ይህ የሆነው እስራኤልን በምግብና ውሃ መስተንግዶ በመቀበል ፈንታ፣ በለዓም እንዲረግምላቸው በገንዘብ ስለ ገዙት ነበር። ይሁን እንጂ አምላካችን ርግማኑን ወደ በረከት ለወጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 13:2