ነህምያ 2:14 NASV

14 ከዚያም ወደ ውሃ ምንጭ በርና ወደ ንጉሡ ኵሬ ሄድሁ፤ ይሁን እንጂ የተቀመጥሁበትን እንስሳ ማሳለፍ የሚያስችል በቂ ቦታ አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 2:14