ነህምያ 2:18 NASV

18 እንዲሁም መልካሚቱ የአምላኬ እጅ በእኔ ላይ እንደ ነበረችና ንጉሡም ምን እንዳለኝ ነገርኋቸው።እነርሱም፣ “እንደ ገና መሥራቱን እንጀምር!” ካሉ በኋላ ይህን መልካም ሥራ ጀመሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 2:18