ነህምያ 2:19 NASV

19 ነገር ግን ሖሮናዊው ሰንባላጥ፣ አሞናዊው ሹም ጦብያና ዐረባዊው ጌሳም ይህን ሲሰሙ አፌዙብን፤ አንቋሸሹንም፤ እንዲሁም፣ “የምታደርጉት ይህ ምንድን ነው? በንጉሡ ላይ ልታምፁ ትፈልጋላችሁን?” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 2:19