ነህምያ 2:7

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7ደግሞም እንዲህ አልሁት፤ “ንጉሡን ደስ የሚያሰኘው ቢሆን፣ ይሁዳ እስክደርስ ድረስ በደኅና እንዲያሳልፉኝ ከኤፍራጥስ ማዶ ላሉት አገረ ገዦች ደብዳቤ ይሰጠኝ፤

ነህምያ 2:7 — NASV