ነህምያ 2:6 NASV

6 ከዚያም ንጉሡ አጠገቡ ከተቀመጠችው ንግሥት ጋር በመሆን፣ “ጒዞህ ምን ያህል ቀን ይፈጃል? መቼስ ትመለሳለህ?” ሲል ጠየቀኝ። ንጉሡም እኔን ለመስደድ ደስ አለው፤ እኔም ጊዜውን ወሰንሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 2:6