ነህምያ 4:13 NASV

13 ስለዚህ ከቅጥሩ በስተ ኋላ በሚገኙ ግልጽ ቦታዎች ላይ ከሕዝቡ አንዳንዶቹ ሰይፋቸውን፣ ጦራቸውንና ቀስታቸውን እንደ ያዙ በየቤተ ሰባቸው በመመደብ ቦታቸውን እንዲይዙ አደረግሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 4:13