ነህምያ 6:1 NASV

1 እስከዚያች ጊዜ ድረስ ለበሮቹ መዝጊያ ባልገጥምላቸውም እንኳ፣ ቅጥሩን መሥራቴንና የቀረ ክፍት ቦታ አለመኖሩን ሰንባላጥ፣ ጦብያ፣ ዓረባዊው ጌሳምና የቀሩትም ጠላቶቻችን በሰሙ ጊዜ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 6:1