ነህምያ 6:2 NASV

2 ሰንባላጥና ጌሳም፣ “ናና በኦኖ ሜዳ ከሚገኙት መንደሮች በአንዲቱ እንገናኝ” ሲሉ ይህችን መልእክት ላኩብኝ። እነርሱ ግን እኔን ለመጒዳት ዐቅደው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 6:2