ናሆም 1:1 NASV

1 ስለ ነነዌ ጥፋት የተነገረ ንግር፤ የኤልቆሻዊው የናሆም የራእዩ መጽሐፍ ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 1:1