ሚክያስ 7:20 NASV

20 ከቀድሞ ዘመን ጀምሮለአባቶቻችን በመሐላ ቃል እንደ ገባህላቸው፣ለያዕቆብ ታማኝነትን፣ለአብርሃምም ምሕረትን ታደርጋለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 7:20