ናሆም 1:14 NASV

14 አንቺ ነነዌ፤ እግዚአብሔር ስለ አንቺ እንዲህ ብሎ አዞአል፤“ስም የሚያስጠራ ትውልድ አይኖራችሁም፤በአማልክቶቻችሁ ቤት ያሉትን፣የተቀረጹትን ምስሎችና ቀልጠው የተሠሩትን ጣዖታት እደመስሳለሁ፤መቀበሪያህን እምስልሃለሁ፤አንተ ክፉ ነህና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 1:14