ናሆም 1:15 NASV

15 እነሆ፤ የምሥራች የሚያመጣው፣ሰላምን የሚያውጀው ሰው እግር፣በተራሮች ላይ ነው፤ይሁዳ ሆይ፤ በዓላትህን አክብር፤ስእለትህንም ፈጽም፤ከእንግዲህ ክፉዎች አይወሩህም፤እነርሱም ፈጽመው ይጠፋሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 1:15