3 እግዚአብሔር ለቍጣ የዘገየ በኀይሉም ታላቅ ነው፤ እግዚአብሔር በደለኛውን ሳይቀጣ አያልፍም፤መንገዱ በዐውሎ ነፋስና በማዕበል ውስጥ ነው፤ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 1:3