አብድዩ 1:1 NASV

1 ጌታ እግዚአብሔር ስለ ኤዶም እንዲህ ይላል፤ ከእግዚአብሔር ዘንድ መልእክት ሰምተናል፤መልእክተኛውም ወደ አሕዛብ ተልኮ እንዲህብሎአል፤“ተነሡ፤ እርሷን ለመውጋት እንውጣ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አብድዩ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አብድዩ 1:1