12 ወይኑ ደርቆአል፤የበለስ ዛፉም ጠውልጎአል፤ሮማኑ፣ ተምሩና እንኮዩ፣የዕርሻው ዛፎች ሁሉ ደርቀዋል፤ስለዚህ ደስታ፣ከሰው ልጆች ርቆአል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 1:12