ኢዩኤል 2:20 NASV

20 “የሰሜንን ሰራዊት ከእናንተ አርቃለሁ፤ፊቱን ወደ ምሥራቁ ባሕር፣ጀርባውንም ወደ ምዕራቡ ባሕር በማድረግ፣ወደ ደረቀውና ወደ ባድማው ምድር እገፋዋለሁ፤ግማቱ ይወጣል፤ክርፋቱም ይነሣል።”በእርግጥ እርሱ ታላቅ ነገር አድርጎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 2:20