22 የዱር እንስሳት ሆይ፤ አትፍሩ፤መሰማሪያ መስኮቹ ለምልመዋልና፤ዛፎቹ ፍሬያቸውን አፍርተዋል፤የበለሱ ዛፍና የወይኑ ተክልም እጅግ አፍርተዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 2:22