ኢዩኤል 2:23 NASV

23 የጽዮን ሰዎች ሆይ፤ ደስ ይበላችሁ፤በአምላካችሁ በእግዚአብሔር፣ ሐሤት አድርጉ፤የበልግን ዝናብ፣በጽድቅ ሰጥቶአችኋልና፤እንደ ቀድሞውም፣የበልግንና የጸደይን ዝናብ በብዛት ልኮላችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 2:23