ኢዩኤል 2:5 NASV

5 ገለባ እንደሚበላ እንደሚንጣጣ እሳት፣ለጦርነት እንደ ተዘጋጀ ኀያል ሰራዊት፣የሠረገሎችን ድምፅ የሚመስል ድምፅ እያሰሙ፣በተራሮች ጫፍ ላይ ይዘላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 2:5