ዕንባቆም 3:8 NASV

8 እግዚአብሔር ሆይ፤ በወንዞች ላይ ተቈጣህን?መዓትህስ በምንጮች ላይ ነበርን?በፈረሶችህና በድል አድራጊ ሠረገሎችህ፣በጋለብህ ጊዜ፣በባሕር ላይ ተቈጥተህ ነበርን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 3:8