ዳንኤል 1:20 NASV

20 ንጉሡ በጠየቃቸው በማንኛውም የጥበብና የማስተዋል ጒዳይ በመላ ግዛቱ ካሉት አስማተኞችና ድግምተኞች ሁሉ ዐሥር እጅ በልጠው አገኛቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 1:20