ዳንኤል 1:5 NASV

5 ንጉሡም በየዕለቱ የሚበሉትን ምግብና የሚጠጡትን የወይን ጠጅ ከንጉሡ ማዕድ ድርጎ እንዲሰጣቸው አደረገ፤ ለሦስት ዓመት ከሠለጠኑ በኋላ በንጉሡ አገልግሎት ላይ የሚሰማሩ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 1:5