ዳንኤል 10:13 NASV

13 ነገር ግን የፋርስ መንግሥት አለቃ ሃያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ የሆነው ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ እኔም በዚያ ከፋርስ ንጉሥ ጋር ተውሁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 10:13