ዳንኤል 10:16 NASV

16 ከዚያም የሰው ልጅ የሚመስል ከንፈሮቼን ዳሰሰ፤ እኔም አፌን ከፈትሁ፤ መናገርም ጀመርሁ፤ በፊቴ የነበረውንም እንዲህ አልሁት፤ “ጌታዬ ሆይ፤ ከራእዩ የተነሣ ተሠቃይቻለሁ፤ ኀይልም አጣሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 10:16