ዳንኤል 10:19 NASV

19 እርሱም፣ “እጅግ የተወደድህ ሰው ሆይ፤ አትፍራ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን፤ በርታ፤ ጽና” አለኝ።እየተናገረኝም ሳለ፣ በረታሁና፣ “ጌታዬ ሆይ፤ አበርትተኸኛልና ተናገር” አልሁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 10:19