ዳንኤል 10:21 NASV

21 አስቀድሜ ግን በእውነት መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ ከእነዚህ አለቆች ጋር ለመዋጋት ከአለቃችሁ ከሚካኤል በስተቀር የሚረዳኝ የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 10:21