ዳንኤል 11:31 NASV

31 “የጦር ሰራዊቶቹም ቤተ መቅደሱንና ቅጥሩን ያረክሳሉ፤ የዘወትሩንም መሥዋዕት ያስቀራሉ፤ በዚያም ጥፋትን የሚያመጣውን የጥፋት ርኵሰት ይተክላሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 11:31