ዳንኤል 11:39 NASV

39 በባዕድ አምላክ ርዳታ ጽኑ ምሽጎችን ይወጋል፤ ለእርሱ የሚገዙትን በእጅጉ ያከብራቸዋል፤ በብዙ ሕዝብ ላይ ገዦች ያደርጋቸዋል፤ ምድሩንም በዋጋ ያከፋፍላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 11:39