ዳንኤል 2:44 NASV

44 “በእነዚያ ነገሥታት ዘመን፣ የሰማይ አምላክ ፈጽሞ የማይፈርስና ለሌላም ሕዝብ የማይሰጥ መንግሥት ይመሠርታል፤ እነዚያን መንግሥታት ሁሉ ያደቃል፤ እስከ መጨረሻውም ያጠፋቸዋል፤ ይህ መንግሥት ራሱ ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 2:44