ዳንኤል 4:14 NASV

14 እርሱም ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፤ ‘ዛፉን ቊረጡ፤ ቅርንጫፎቹን ጨፍጭፉ፤ ቅጠሎቹን አራግፉ፤ ፍሬውንም በትኑ፤ ከሥሩ ያሉት እንስሶች፣ በቅርንጫፎቹም ላይ ያሉት ወፎች ይሽሹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 4:14