34 ጊዜው ከተፈጸመ በኋላ፣ እኔ ናቡከደነፆር ዐይኖቼን ወደ ሰማይ አነሣሁ፤ አእምሮዬም ተመለሰልኝ፤ ልዑሉንም ባረክሁት፤ ለዘላለምም የሚኖረውን ወደስሁት፤ ክብርንም ሰጠሁት።ግዛቱ የዘላለም ግዛት ነው፤መንግሥቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 4:34