ዳንኤል 5:16 NASV

16 አንተ ግን መተርጐምና አስቸጋሪ የሆነውን ነገር መፍታት እንደምትችል ሰምቻለሁ። ይህን ጽሕፈት አንብበህ ትርጒሙን ብትነግረኝ፣ ሐምራዊ መጐናጸፊያ ያለብሱሃል፤ የወርቅ ሐብል በዐንገትህ ያጠልቁልሃል፤ የመንግሥት ሦስተኛ ገዥም ትደረጋለህ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 5:16