ዳንኤል 5:2 NASV

2 ቤልሻዛር የወይን ጠጁን እየጠጣ ሳለ፣ አባቱ ናቡከደነፆር ከኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ያመጣቸውን የወርቅና የብር መጠጫዎችን እርሱና መኳንንቱ፣ ሚስቶቹና ቍባቶቹ ይጠጡባቸው ዘንድ እንዲያመጡለት አዘዘ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 5:2