ዳንኤል 5:29 NASV

29 ከዚህ በኋላ በቤልሻዛር ትእዛዝ ዳንኤልን ሐምራዊ መጐናጸፊያ አለበሱት፣ የወርቅ ሐብል በዐንገቱ ላይ አጠለቁለት፤ የመንግሥቱም ሦስተኛ ገዥ ሆኖ ተሾመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 5:29