ዳንኤል 6:23 NASV

23 ንጉሡ እጅግ ተደስቶ፤ ዳንኤልን ከጒድጓዱ እንዲያወጡት አዘዘ። ዳንኤል በአምላኩ ታምኖ ነበርና ከጒድጓድ በወጣ ጊዜ፣ አንዳች ጉዳት አልተገኘበትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 6:23