ዳንኤል 7:1 NASV

1 የባቢሎን ንጉሥ ቤልሻዛር በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት ዳንኤል በዐልጋው ላይ ተኝቶ ሳለ ሕልም አለመ፤ ራእይም አየ፤ የሕልሙንም ዋና ሐሳብ ጻፈው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 7:1