ዳንኤል 7:14 NASV

14 ሥልጣን፣ ክብርና ታላቅ ኀይል ተሰጠው፤ በልዩ ልዩ ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎች፣ መንግሥታትና ሕዝቦች ሰገዱለት፤ ግዛቱም ለዘላለም የማያልፍ ነው፤ መንግሥቱም ፈጽሞ የማይጠፋ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 7:14