ዳንኤል 7:6 NASV

6 “ከዚያ በኋላ ተመለከትሁ፤ በፊቴ ነብር የሚመስል ሌላ አውሬ ነበር፤ በጀርባውም በኩል የወፍ ክንፍ የሚመስሉ አራት ክንፎች ነበሩት፤ ይህ አውሬ አራት ራስ ነበረው፤ ለመግዛትም ሥልጣን ተሰጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 7:6