ዳንኤል 8:3 NASV

3 ዐይኔን አንሥቼ ስመለከት እነሆ፤ ሁለት ቀንዶች ያሉት አውራ በግ በወንዙ አጠገብ ቆሞ አየሁ፤ ቀንዶቹም ረጃጅሞች ነበሩ፤ ከቀንዶቹም አንዱ ከሌላው ይረዝማል፤ የበቀለው ግን ዘግይቶ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 8:3