ዳንኤል 8:5 NASV

5 ስለዚህም ነገር እያሰብሁ ሳለሁ፣ በዐይኖቹ መካከል ትልቅ ቀንድ ያለው አውራ ፍየል፣ መሬት ሳይነካ ምድርን ሁሉ እያቋረጠ በድንገት ከምዕራብ መጣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 8:5