ዳንኤል 9:27 NASV

27 አለቃው ከብዙዎች ጋር ለአንድ ሱባዔ ቃል ኪዳኑን ያጸናል፤ በሱባዔውም እኵሌታ መሥዋዕትና ቍርባን ማቅረብን ያስቀራል። የታወጀው ፍርድ በእርሱ ላይ እስኪፈስ ድረስ፣ ጥፋትን የሚያመጣ የጥፋት ርኵሰት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ያቆማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 9:27