ዳንኤል 9:8 NASV

8 እግዚአብሔር ሆይ፤ እኛና ንጉሦቻችን፣ ልዑሎቻችንና አባቶቻችን በአንተ ላይ ኀጢአት ስለ ሠራን በኀፍረት ተከናንበናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 9:8