1 ቆሮንቶስ 1:12 NASV

12 ነገሩም እንዲህ ነው፤ ከእናንተ አንዱ፣ “እኔ የጳውሎስ ነኝ” ሲል፣ ሌላው፣ “እኔ የአጵሎስ ነኝ” ይላል፤ ደግሞም አንዱ፣ “እኔ የኬፋ ነኝ” ሲል፣ ሌላው ደግሞ፣ “እኔስ የክርስቶስ ነኝ” ይላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 1:12