1 ቆሮንቶስ 1:17 NASV

17 ክርስቶስ የላከኝ ወንጌልን እንድሰብክ እንጂ እንዳጠምቅ አይደለም፤ የክርስቶስም መስቀል ከንቱ እንዳይሆን፣ በሰዎች የንግግር ጥበብ አልሰብክም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 1:17