1 ቆሮንቶስ 1:26 NASV

26 ወንድሞች ሆይ፤ በተጠራችሁ ጊዜ ምን እንደ ነበራችሁ እስቲ አስቡ። በሰው መስፈርት ከእናንተ ብዙዎቻችሁ ዐዋቂዎች አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ኀያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ከትልቅ ቤተ ሰብ አልተ ወለዳችሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 1:26